ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር በአማርኛ የቀረበ ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዚህ ሙሃዳራ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አዲስ ላሰለሙ ሰዎች...
ይህ ትምህርት ሙስልም ያልሆኑ ወገኖችን ደ እስልምና ጥሪ ያደርጋል
ሱናን መከተልና ከቢድዐህ መራቅ
መልካም ስራና ዕባዳ በመብዛት ኢማንን መጠበቅ
እማን በ ግለሰቦች የ ምያስከትላቸው መሰረታዊ ነገሮች ና እማን የ ምያፈርሱ ነገሮች ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ::
ስለ ፍቅር በ እስላም የምትገልፅ ሙሃዳራ
ኢማም ሙሀመድ ብን ዐብዱል ወሃብ ማን ናቸው?
በዚህ ፕሮግራም የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት ለጀማሪዎችና ለአዳዲስ ሙስልሞች ተዘጋጅቶ ይቀርባል።ፕሮግራሙ 13 ትምህርቶችን ይዟል።
በአላህ ስለ ማመን ማብራሪያ