የረሱል ውዴታ
ይህ ፕሮግራም ነቢዩን ሰ/ዐ/ወ/ መውደድ ግዴታ መሆኑንና እንዴት እንደ ምንወዳቸው ያስተምራል
ይህ ፕሮግራም የሽርክ ዐይነቶችና አስከፍናታቸውን ይገልጻል
ይህ ፕሮግራም ላቅ ያለውን የሶላት ደረጃና ትሩፋት ያብራራል
አላህ እና አላህ መልክተኛን መታዘዝ የሚገልፅ ሙሐዳራ ነው
ስለ የ እስላም አምድ (ሩክን) እና አላህ አንድ ነው ብለን መመስከር መሐመድ የ አላህ መልክተኛ ነው በለን መመስከር በ ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱና ደረጀ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይቀርባል ይዳሰሳል
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱናን መከተል ትሩፋት የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
ይህ ፕሮግራም ስለ ሞውልድ በዓል ብድዐህ አመጣጥ ታሪክና በሙስልሞች ላይ ያስከተለውን ችግር ይገልጻል